አሜሪካ ኢትዮጵያ ላይ የጣለችዉን የጦር መሣሪያ ማዕቀብ አነሳች

Wait 5 sec.

"የጦር መሣሪያ ማዕቀብ ማንሳት እየተካረረ በሄደው በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጉዳይ፤ ህወሓትም በዚህ ሒሳብ ዉስጥ የሚታይ ስለሆነ እንደገና ተጨማሪ አቀጣጣይ ሊሆን ይችላል የሚል ግምገማ ነው ያለኝ።"