ሶማሊያ «አንድ ሰው አንድ ድምጽ» በሚል መርህ ሐሙስ ታሕሳስ 16 ቀን 2018 ዓ.ም የምክርቤት አባላት ምርጫ አካሂዳለች። ዩጋንዳ በየጊዜው ምርጫ የምታካሂድ ሕገ መንግሥታዊ ሪፐብሊክ ስትሆን ቀጣዩን ጠቅላላ ምርጫ ደግሞ እንደ ጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር በጥር 15 ቀን 2026 ለማካሄድ አቅዳለች።