የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለአራት ዓመታት አጀንዳ ሲያሰባስብ ቆይቶ ነገ ሐምሌ 08 ቀን 2018 ዓ.ም ዋናውን ጉባኤውን ይጀምራል ። በዚህ ጉባኤ ከትግራይ ክልል በስተቀር ከሁሉም የሀገሪቱ አቅጣጫ 4 ሺህ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ ገብተዋል ተብሏል። የነዋሪዎች አስተያየት ።