ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ተጀመረ

Wait 5 sec.

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ዛሬ ረቡዕ ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ውስጥ ተጀምሯል። ለምክክር ጉባኤው አዲስ አበባ የገቡ አራት ሺህ ያህል ተሳታፊዎች ለሚቀጥሉት ሦስት ሳምንታት ይመክራሉ ተብሏል።