በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ በአዲስ የገቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሉ ስለመባሉ

Wait 5 sec.

ከምክክር ኮሚሽን ጋር ሲሠሩ ያልነበሩ የተባሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ወደ ምክክር ሂደቱ መምጣታቸውን ምክክር ኮሚሽን ገልጿል። የእነዚህን ፓርቲዎች ስም እና ቁጥር ያልገለፁት ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ፣ ከዚህ ሂደት ውጪ የሆኑ ፓርቲዎችም ሆኑ ታጣቂዎች አሁንም ቢሆን እንዲቀላቀሉ በይፋ ጋብዘዋል።