የማይክሮሶፍት አገልግሎት መታወክ እያነጋገረ ነዉ

Wait 5 sec.

የዩናይትድ ስቴትስሱ ግዙፍ የኮምፒዉተር ኩባንያ ማይክሮሶፍት የሚሰጣቸዉ የኢንተርኔት አገልግሎቶች ከሐሙስ ኅዳር 3 ቀን፤ ጀምሮ መታጎሎ የዓለምን የዓምደ መረብ እስትንፋስ ቀጥ አድርጎት ነዉ ያረፈደዉ። የዓምደ መረብ ሥራና እንቅስቃሴዉ በመዘበራረዙ፤ የመላዉ ዓለምን የዓምደ መረብ ሥራና እንቅስቃሴም ተዘበራርቋል።