በትግራይ ክልል በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር አከባቢዎች ላይ የሚስተዋለውን የጦርነት ስጋት በመሸሽ በርካታ ሰዎች እየተፈናቀሉ ነው ተብሏል፡፡ተፈናቃዮቹ ትራንስፖርት እና እርዳታ በማይደርስባቸው ስፍራ ላይ በመሆናቸው ብርቱ ፈተና እየገጠማቸው መሆኑም ተገልጿል።