አሳሳቢው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ዳግም ቀጥሏል፥ የዶይቸ ቬለ የቀጥታ ጡመራ (Live Blog) ዘገባ

Wait 5 sec.

ውድ ተከታታዮቻችን! በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና በአጭሩ «ትብብር ለሕልውና» በተባለው ጥምረት መካከል መስከረም 12 ቀን፣ 2019 ዓ.ም የጀመረው ጦርነት በተለያዩ ከተሞች እየተጠናከረ መኾኑ ተዘግቧል ። በዚህ የቀጥታ ጡመራ (Live Blog) ዘገባ ጦርነቱን በተመለከተ ዶይቸ ቬለ አዳዲስ መረጃዎችን ለእናንተ ያቀርባል ።