የአዲሲቷ የኦሮሚያ ዞኖች ከፍተኛ የመሪነት ኮሚቴ ተሹሟል

Wait 5 sec.

ፊንፊኔ — የኦሮሚያ ክልል መንግሥት የሕዝብ ባለቤትነትን የሚያረጋግጥ ታሪካዊ ውሳኔ ለማስተላለፍ፣ ጠንካራ ሥርዓትና ጠንካራ መንግሥት ለመገንባት የሚያገለግል አዲስ ሪፎርም በማድረግ የኦሮሚያን የዞን መዋቅር ከ21 ወደ 6 ዞኖች በማምጣት አቋቁሟል። በዚህ መሠረት የእነዚህ አዲስ ዞኖች ከፍተኛ የመሪነት ኮሚቴ ተሹሟል። የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ይህንን መረጃ አስታውቋል። ሪፎርሙ የአስተዳደር ሥርዓቱን ለማሻሻልና ለሕዝቡ የሚቀርበውን አገልግሎት ለማፋጠን የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል። […]