የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በኢትዮጵያ የበረታውን ውጥረት ለማርገብ እርምጃ እንዲወስዱ የአሜሪካ ሴናተሮች ጥሪ አቀረቡ

Wait 5 sec.

የአሜሪካ ሴናተሮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ህወሓት በኢትዮጵያ የተፈጠረውን “ውጥረት የሚያረግቡ እርምጃዎች መውሰድ” እንዳለባቸው አሳሰቡ። የተባበሩት መንግሥታት እና የአፍሪካ ኅብረት የሰላም እና ደሕንነት የጋራ ግብረ ኃይል በኢትዮጵያ የተቀሰቀሰውን ግጭት አንዳች “የተሳሳተ ስሌት” የበለጠ እንደሚያባብስ አስጠንቅቋል።