ሱዳን ካርቱም ውስጥ ለተፈጸመ የድሮን ጥቃት ኢትዮጵያ ላይ ክስ ቀረበ

Wait 5 sec.

በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ዛሬ በድሮን በተፈፀመ ጥቃት የመኖሪያ ቤቶች ላይ እና የተባበሩት መንግስታት ህንፃ ላይ ጉዳት መድረሱን የዓይን እማኞች እና የዓለም አቀፉ ድርጅት አስታወቁ። የሱዳን ብሔራዊ ጦር ጥቃቱን ያደረሱ ድሮኖች የተነሱት ከኢትዮጵያ ነው ብሏል። የኢትዮጵያመንግስት ለቀረበበት ክስ ማስተባበያም ሆነ ማረጋገጫ አልሰጠም።