ያልተቋጨው የሞያሌው ግጭት

Wait 5 sec.

ደቡባዊ የኢትዮጵያ ጠረፍ ከተማዋ ሞያሌ ቀጠለው ግጭት አሁንም ዘላቂ እልባት አለማግኘቱን ነዋሪዎች ገልፀዋል።፡እንደነዋሪዎቹ ገለፃ ፡በዚህ ሳምንት ግጭቱን ለማቆም የፌዴራል ኃይሎች መሀል ላይ ገብተው የነበረ ቢሆንም እሱም ጥረት ከሶስት ቀናት በላይ የመሳሪያ ድምጽ ማዘጋት ባለመቻሉ ከትናንት ሓሙስ አመሻሽ በኋላ ግጭቱ መቀጠሉን ገልጸዋል፡፡