የሞያሌ ግጭት እና የኢትዮጵያ ፌድራሊዝም ጉድለቶች

Wait 5 sec.

የሞያሌ ውዝግብ ለዘመናት የዘለቀ ጠንካራ ትሥሥር ያላቸውን የኦሮሞ ቦረና እና የሶማሌ ገሪ ጎሳዎች ለደም አፋሳሽ ግጭት ዳርጓቸዋል። ዳግም ያገረሸው ግጭት የኢትዮጵያ የፌድራሊዝም ሥርዓት በፈጠራቸው ክልሎች መካከል የሚገኙ ወሰኖች መፋለሚያ ሆነው መቀጠላቸውን ያሳየ ነው። ዶቸ ቬለ ሦስት እንግዶች በመጋበዝ በግጭቱ ላይ ውይይት አካሒዷል።