በደቡብ ወሎ በአትሮኖስ ማርያም ገዳም በደረሰ የከባድ መሣሪያ ጥቃት ሰዎች ተገደሉ፣ ቆሰሉም

Wait 5 sec.

ጥቃቱም የተፈፀመው ቅዳሜ የካቲት 28/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 3፡30 ላይ ሲሆን የቅዳሴ አገልግሎትጨርሰው ለደጀ ሰላም በተሰባሰቡ ካህናትና የአካባቢው ማህበረሰብ ላይጉዳት የደረሰ መሆኑን ነው የአይን እማኞች የሚናገሩት፡፡