በአማራ ክልልወጣቶች ህገ-ወጥ ስደትና የሚጋጥማቸዉ ፈተና

Wait 5 sec.

ዘመዶቿን ለመጠየቅ ወደ ራያ ቆቦ ያመራችው ትግስት ሲሳይም ጦርነትን በመፍራት ጓደኞቿና የአካባቢው ወጣቶች ወደተለያዩ ቦታዎች መሰደዳቸውን ትገልጻለች።"ሁሉም ሄደዋል የሉም፤ አንድ ወጣት የለም። ለማንኛውም ጦርነቱ ይጀመራል ምናምን ስለተባለ ስለሆነ---»