የአላማጣና አካባቢው ወጣቶች የጦርነት ሥጋትና ስደት

Wait 5 sec.

በአላማጣ ከተማና አካባቢው የሚገኙ ወጣቶች ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞችና አረብ ሃገራት በስደት እያመሩ መሆኑን ገለጹ። ወጣቶቹ ዳግም ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል ሥጋት ገብቷቸዋል ፤ በፖለቲካ አመለካከታችንም ለእስር እየተዳረግን ነው ብለዋል ።