ዩናይትድ ስቴትስለሱዳን ተፋላሚዎች መሳሪያ በሚያቀርቡ ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች

Wait 5 sec.

በጀርመን የአለምአቀፍና የአካባቢ ጥናት ተቋም ተመራማሪ የኾኑት ሃገር አሊ ለዶይቸ ቨለ እንደገለፁት፣ ማዕቀቡ የተጣለው ለኹለቱም ተፋላሚ ወገኖች ድጋፍ በሚያደርጉ ተቋማት ላይ ነው።