የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ም/ቤት በሱዳን ኤል-ኦቤይድ ከተማ ውስጥ የተፈፀሙ ጥሰቶችና በደሎች ላይ "አፋጣኝ ምርመራ" እንዲደረግ ጠየቀ። ምክር ቤቱ በቀጣይ "ከፍተኛ ጭካኔዎች" ሊከሰቱ ይችላሉ ሲልም አስጠንቅቋል። የመንግሥታቱ ድርጅት አስጠንቅቋል። ም/ቤቱ ቀዳሚዉ ጉዳይ በሱዳን የዉጭ ጣልቃ ገብነትን መቆጣጠር መሆኑን አጾኖት ሰቷል።