ትኩረት በአፍሪቃ፣የልጆች የመከራ ሕይወት በአል ዑቤይድ፤ የጀርመን ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር በአፍሪቃ

Wait 5 sec.

ባንድ ወቀት የንግድ፣የግብርና ዉጤት፣ የፋብሪካ ምርቶች መዘዋወሪያቱ ትልቅ ከተማ አሁን የደራ ገበያዋ ኦና ነዉ፣የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ገመዶች፣ ምሰሶዎች፣ ትራንስፎርመሮች ፣ የዉኃ ማጠራቀሚያ፣ ማጣሪያ ጋኖች---ቤቶች መንገ,ዶች-----የሱዳኑ ፈጥኖ ደራሽ ጦር (RSF-በምሕፃሩ) ድሮን ሲሳዮች ሆነዋል።