በአፍሪቃ ቀንድ እየጨመረ የመጣው የጦርነት ስጋት

Wait 5 sec.

አፍሪቃ ቀንድ እና ቀይ ባህር ቀጣና ለውስብስብ እና የግጭት ሁኔታዎች ከምን ጊዜውም በላይ እየተጋለጠ መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዋና ኢታማዦር ሹም ጽምዶ ያሉት “በውጪ ኃይል” አስተባባሪነት የተቋቋሙ የታጣቂዎች ጥምረት ኢትዮጵያ ውስጥ መረጋጋት እንዳይኖር እየሰሩ ነው ብለዋል፡፡