«የበርሊኑ ጥቃት ከእስላማዊ ሽብርተኝነት ጋር የተገናኘ ሳይሆን አይቀርም» የሀገር ውስጥ ጉዳይሚኒስቴር

Wait 5 sec.

በጀርመን መዲና በርሊን ውስጥ በተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪያን ክብረ በዓል በሚከናወንበት አቅራቢያ ትናንት ቅዳሜ ምሽት የተፈጸመው ጥቃት ከእስላማዊ ሽብርተኝነት ጋር የተገናኘ ሊሆን እንደሚችል የጀርመን የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚንስትር አስታወቀ።