ኃይለኛ ፍጥጫ ውስጥ የገቡትን የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ባለሥልጣናት የፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን መንግሥት በዚህ ሣምንት በሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ማገናኘት ይፈልጋል። በቀይ ባሕር በኩል ኢትዮጵያ ወደብ ለማግኘት የምታደርገው ግፊት ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ድርድር “ምንም ዐይነት ግንኙነት” እንደማይኖረው ግብጽ አስታውቃለች።