ሩሲያ በአፍሪካ ያላት ተጽዕኖ ምን ያክል ጠንካራ ነው?

Wait 5 sec.

ሩሲያ ከአራት ዓመታት በፊት ዩክሬንን በመውረሯ ከምዕራባውያኑ ያስከተለው መቃቃር ፊቷን ወደ አፍሪካ እንድታዞር አድርጓታል። የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛክኻሮቫ “ታሪካዊ መመለስ” ብለውት ነበር። ለመሆኑ ሩሲያ በአፍሪካ በጦር መሣሪያ ሽያጭም ይሁን በኢኮኖሚ ያላት ተጽዕኖ ምን ያህል ጠንካራ ነው?