ፑቲን በጉባኢው መክፈቻ ላይ ሩሲያ ከአፍሪካ ጋር የቆየ የወዳጅነት ግንኙነቷን እንደምትቀጥልና በንግድ ቴክኖሎጂ ትምህርትና ግብርና ትብብርን እንደምታስፋፋ አስታውቀዋል

Wait 5 sec.

ጠ/ሚኒስተር ዐቢይ አህመድ ባደረጉት ንግግር አገራቸው ትኩረት ሰጥታ እየሰራችባቸው ባሉ መስኮች ሩሲያ የበኩሏን እንድታደርግ ፍላጎታቸው መሆኑን አስገንዝበዋል። በምግብ የኃይል አቅርቦችትና በትምህርት ላይ ትክረት ሰጥተን እየሰራን ነው ያሉት ዐቢይ በምግብ በኩል ዋናው ትኩረታችን ህዝባችንን መመገብና የግብርናውን ኢኮኖሚ ማሳደግ ነው ብለዋል።