በሞስኮ በተካሄደው የሩሲያ-አፍሪቃ ጉባኤ ጎን ለጎን ከስፑትኒክ ጋር ቃለ ምልልስ ያደረጉት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ (Live Blog) ዘገባ

Wait 5 sec.

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እና ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ወኪሎቻቸዉን ሳይልኩ ፤ በአካል ሞስኮ ላይ በስብሰባዉ ላይ መገኘታቸው፣ ፕሬዝዳንት ፑቲን አጋጣሚውን በመጠቀም በሁለቱ መሪዎች መካከል ውይይት ለማበረታታት እና በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ያለውን ውጥረት ለማቃለል ሊጠቀሙበት ይችሉ ይሆን?