በትግራይ ክልል ማህበራዊ አገለግሎቶችን መልሶ የማስጀመር ጥረት

Wait 5 sec.

በትግራይ ክልል በተቀሰቀሰው ግጭት ክፉኛ የማህበራዊ ቀውስ ከተጋረጠባቸው የማህበራዊ አገልገሎት ዘርፎች አንዱ የትምህርት ዘርፍ ነው፡፡ አስተያየት ሰጪ የመቀሌ ከተማ ነዋሪ ዛሬ ለዶይቼ ቬለ እንደነገሩት በከተማዋ አሁንም ሙሉ በሙሉ ስጋቶች ባይወገዱም የተሸለ መረጋጋት መኖሩን አስረድተዋል