በትግራይ ክልል በቅርቡ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ የተቃወሰው የጤና ዘርፉ አሁን አሁን አገልግሎታቸውን መመለሳቸውን አስታውቋልም፡፡

Wait 5 sec.

በሰሜን ኢትዮጵያ የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ የሰብዓዊ ድጋፎች ማስተባበርን ስጋት ውስጥ ከቶት ቢሆንም የተለያዩ የተራድኦ ድርጅቶች የመድሃኒትና ምግብ ነክ እርዳታዎችን እያቀረቡ መሆኑን አስታወቁ፡፡ ድጋፉን የሚጠባበቁ የማህበረሰብ አካላትም እስካሁን ድረስ እጃቸው ላይ ባይገባም በሚሰሙትና በሚደረጉ ውይይቶች ተስፋቸው መለምለሙን ገልጸዋል፡፡