የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲን በቅዱስ ሲኖዶስ በኩል ባሰማችው የሀዘን መግለጫ፤ በሰሞነኛው በአርሲ ዞን ሁለት ወረዳዎች"ግፍን በተሞላ ጭካኔ" 60 ምዕመናን መገደላቸውን ገልጻለች።

Wait 5 sec.

በኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምስራቃዊ ዞን አርሲ ውስጥ በተደጋጋሚ በሚከሰት የሰላማዊ ዜጎች ግድያ በርካታ የሰብኣዊ ተቋማት ማሳሰቢና የሃማኖት ድርጅቶች አቤቱታ ተሰምቷል። በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲን “ምዕመናኖቼ እየተገደሉብኝ ነው” በማለት ተደጋጋሚ የጸጥታው ጥበቃ ጥሪን ለሚመለከተው የመንግስት ተቋማት ጥሪ አሰምታለች።