መንግስት አፋጣኝ ጸጥታን በማስከበርዘላቂ መረጋጋት እንዲያመጣ ተጠየቀ

Wait 5 sec.

ዘጠኝ ሲቪል ዜጎች እና ሁለት የመንግስት ጸጥታ ሃይሎች በደለታ ጨፋ ቀበሌ በእሁድ እና ሰኞው ጥቃት መገደላቸውን የሚያረጋግጡት አስተያየት ሰጪው የግጭቱ ሰለባ፤ አሁን ላይ በርካታ ዜጎች በሱንቴ ቅድስት ማሪያም እና እሬቻ ቅዱስ ሚካኤል ቤትክርስቲያን እንደተጠለሉ ናቸው ብለዋል፡፡