መንግስት ዜጎቹን ከተደጋጋሚ ጥቃት መታደግስ እንደምን ተሳነው ? ማንስ ኃላፊነቱን ይውሰድ ?

Wait 5 sec.

በአዲሱ የኦሮሚያ ክልላዊ አደረጃጀት በደቡብ ምስራቅ ኦሮሚያ ዞን የቀድሞው የአርሲ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ባለፈው ሳምንት በተለይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ምዕመናንን ዒላማ ያደረጉ ጥቃቶች መፈጸማቸው ተሰምቷል