ኢትዮጵያ ዉስጥ ለሰዎች በጣሙን ለየዋሆች ሕይወት የሚጨነቅ አይደለም የሚያሳብ ፖለቲከኛ መገኘቱ እያጠራጠረ ነዉ።ወይም አስከሬን መቅበር፣ ተፈናቃይ መቁጠር፣ ለየጦርነት ግጭቱ «ጠላት» የሚባሉ ወገኖችን ማሳጣት፣ ሰበብ ምክንያት መደርደሩ ተለመደና አስጨናቂዉ ጥፋት የወትሮ ምግባር የሆነ ያክል ቀጠለ።