የእንግሊዝና የአርጀንቲና የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ እና የፍጻሜው ግጥሚያ

Wait 5 sec.

በትናንቱ ጨዋታ የእንግሊዝ የዓለም ዋንጫ የማንሳት ህልም ህልም ሆኖ ቀርቷል። በጨዋታው እንግሊዝ የመጀመሪያውን ግብ ብታስቆጥር ወደ ኋላ ላይ ጠንካራ እንቅስቃሴ ያሳየው የአርጀንቲና ቡድን ከመሸ አከታትሎ ባገባቸው ሁለት ግቦች የበላይነቱን ተቀዳጅቷል።