የተጠበቁ ቡድኖች የተደናቀፉበት የዓለም ዋንጫ

Wait 5 sec.

ትናንት ማምሻውን በተካሄደው የዓለም ዋንጫ ግጥሚያ ስፔን የፈረንሳይን ሕልም ማጨናገፏ መነጋገሪያ ሆኗል። በሁለቱ የአውሮጳ ጠንካራ የእግር ኳስ ቡድኖች መካከል የተካሄደው ጨዋታ በስፔን ሁለት ለባዶ ድል ተጠናቋል።