የኳሱ ንጉሥ ሊዮኔል ሜሲ ከእንግዲህ ለአገሩ አይሰለፍም

Wait 5 sec.

አርጀንቲናዊው የኳስ ጥበበኛ ሊዮኔል ሜሲ ለዓመታት የሚታወቅበት 10 ቁጥር መለያውን ለብሶ ለአገሩ በዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ እንደማይሳተፍ ሰኞ ዕለት ይፋ አድርጓል ። የ39 ዓመቱ ሊዮኔል ሜሲ በኳሱ ዓለም ማን ይተካው ይሆን?