ዩናይትድ ስቴትስ በሱዳን ዳርፉር ግዛት ተጥሎ የቆየው የመሳሪያ ማዕቀብ በመላው ሀገሪቱ የሚተገበር ሆኖ እንዲሻሻል ለፀጥታው ጥበቃ ምክር ቤት የውሳኔ ሐሳብ ያቀረበችው ሰሞኑን ነው።