በአፍሪካ የሰላም አስከባሪዎች ይበልጥ ለጥቃት እየተጋለጡ ነው መባሉ

Wait 5 sec.

ሰሞኑን በደቡብ ሱዳን በሚገኙ የተባበሩት መንግስታት የሰላም አስከባሪዎች ላይ የተፈፀመውና ኹለት ኢትዮጵያውያን ወታደሮች የተገደሉበት ጥቃት፣ በሀገሪቱ እየተፈፀሙ ያሉ በርካታ ጥቃቶች አካል መኾኑን አንድ ከፍተኛ የፀጥታ ጉዳዮች ተመራማሪ ገልፀዋል። በተለይ በሰብአዊ ድጋፍ ላይ የሚሰሩ አለምአቀፍ ሰራተኛችም ብዙ ጥቃት ደርሶባቸዋል።