የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የውጭ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር ዋና ዳይሬክተር ሜ/ጀ ተሾመ ገመቹ ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ የዲፕሎማሲው ማህበረሰብ “ፅምዶ” ስለተባለው ስብስብ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡