የሰሜን ኢትዮጵያው የጦርነት ስጋት ቀጠናዊ ስጋት ያጭር ይሆን?

Wait 5 sec.

ባለፈው ቅዳሜ በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ ጠረፍ የተከሰተው ውጊያ ወደለየለት ጦርነት የሚሸጋገር ከሆነ ችግሩ ከአገር ውስጥ ስጋት ወደ ቀጣናውም ሊሸጋገር እንደሚችል ተንታኞች እያስጠነቀቁ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ፌዴራል መንግስትና ህወሓት መካከል ሊቀሰቀስ ከጫፍ የደረሰ በመሰለው ጦርነት የውጭ ኃይሎች ጣልቃ ገብነት እየታየ መሆኑን ፖለቲከኞች ይናገራሉ፡፡