"በስውር የአገር ማፍረስ ሴራዎች" ተጠርጥረው ዛሬ ፍ/ቤት የቀረቡ ፖለቲከኞች ለነሐሴ 11 ተቀጠሩ

Wait 5 sec.

ችሎቱ ፖሊስ ተጠርጣሪዎቹ ለሚዲያ ሰጡት በሚል ያቀረበውን የክስ ማስረጃ ካደመጠ በኋላ "የተወሰኑ ለጥርጣሬ የሚያበቁ" ጉዳዮች ማግኘቱን ገልፆ ለነሐሴ 11 ቀጠሮ ሰጥቷል። የፖሊስ ማመልከቻ ላይ ተጠርጣሪዎቹ "የሀገርን አንድነት የሚያፈርስ ውስብስብ የሽብር ወንጀል ድርጊት" ላይ እንዳገኛቸው "ሽብር-ፈጠራ" የሚል ርእስ በሰጠው ደብዳቤ ላይ ሰፍሯል።