በእነ አቶ ዮሐንስ ቧያሌው የክስ መዝገብ ሥር የሽብር ወንጀል ክስ ከቀረበባቸው 51ድ ተከሳሾች መካከል ዛሬ ሐሙስ ፍርድ ቤት የቀረቡ 16 ተከሳሾች ዐቃቤ ሕግ ያቀረበባቸውን ክስ አልፈጸምንም በማለት ተከራከሩ።