የተከሰሱበትን ወንጀል እንደፈፀሙ አምነው ከእሥር እንዲለቀቁ ተጠየቁ የተባሉ 30 ሰዎች 'አንፈርምም' አሉ

Wait 5 sec.

ይህንን ጥያቄ ውድቅ አድርገው 'አንፈርምም' ካሉት ሰዎች መካከል አቶ ዮሐንስ ቧያለው፣ ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ፣ ዶ/ር ሲሳይ አውቸው እና ሁሉም ጋዜጠኞች ይገኙበታል ተብሏል።ጆቼ ቬለ በዐቃቤ ሕግ መዝገብ ተመሳሳይ ክስ ከቀረበባቸው ሰዎች መካከል የወንጀል ድርጊቱን መፈፀማቸውን አምነው የፈረሙ ተከሳሾች እንዳሉ ለመገንዘብ ችሏል