የሱዳን ጦር ተጻራሪውን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በያዝነው ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት ማለቂያ ድረስ ድል አደርጋለሁ ሲል ዝቷል። የሱዳን ጦር ኃይል እንደዛተው የተቀናቃኙን ኃይሎች ለማጥፋትን በተለያዩ ግንባሮች በእርምጃው እየገፋ መሆኑን የጦሩ አዛዥ ለዘጋቢዎች ተናግረዋል።