የሱዳን ክስና እና የኢትዮጵያ ምላሽ

Wait 5 sec.

ሱዳን ከኢትየጵያ ግዛት ባሕርዳር ከተማ ተነሱ ባለቻቸው ሰው አልባ ጢያራዎች (ድሮኖች) ዋና ከተማዋ ካርቱም አየር ማረፍ ላይ ጥቃት መፈጹሙን ትናንት ዐሳውቃለች ። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በበኩሉ የሱዳንን ውንጀላ «መሠረት የለሽ» ሲል አጣጥሎታል።