በአማራ ክልል የተፈናቃዮች የድረሱልን ጥሪ

Wait 5 sec.

በአማራ ክልል ሰሜንና ደቡብ ወሎ ዞኖች ውስጥ ከስድስት ዓመታት በላይ የቆዩ ከ60 ሺህ በላይ የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች፣ የረድኤት ድርጅቶች ፕሮጀክቶቻቸውን ዘግተው በመውጣታቸው የመንግሥት ርዳታም የተቆራረጠ በመሆኑ ምክንያት ለከፍተኛ የምግብ ዋስትና ሥጋት መጋለጣቸውን ገልጸዋል ።