ወደ 60,000 የሚጠጉ ስደተኞች ስፔን - ሴኡታ ገቡ፤ ማድሪድ ወታደሮችን አሰማርቷል

Wait 5 sec.

በአስር ሽዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች ሰሜን አፍሪቃ ግዛት ቅርብ ርቀት ላይ በምትገኘዉ የስፔን ራስ ገዝ ግዛት ሴኡታ በገፍ መግባታቸዉን ተከትሎ፤ የሴኡታ ክልል ፕሬዚዳንት ማድሪድ የሚገኘዉ መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ እንዲታዉጅ እና ለሀገር ደህንነት ሲባል ወታደሮች ድንበር ላይ እንዲሰማሩ ጥሪ አቅርበዋል።