በአዲስ አበባ ስለተሰሙት ፍንዳታዎች ምን ይታወቃል?

Wait 5 sec.

በአዲስ አበባ በሦስት የተለያዩ ቦታዎች ፍንዳታዎች እንደነበሩ አንድ ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ የኢትዮጵያ የስለላ መሥሪያ ቤት ባለሥልጣን እንደተናገሩ አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል። በዋና ከተማዋ ፍንዳታ መሰማቱ የተገለጸው በአዲስ አበባ ድሮን ለማብረር ፈቃድ እንደማይሰጥ የኢትዮጵያ የስለላ መሥሪያ ቤት ባሳወቀ በሰዓታት ልዩነት ነው።