ሕዝቡ በህወሓት አገዛዝ ከፍተኛ በደል ሲደርበት እንደነበረ የገለጹት አቶ ሓለፎም «ይሁን እንጂ አጥፊዎች መጠየቅ ያለባቸው በሕግ ቻ ነው፤ሕዝቡ ልጆቹን በኃይል ለውትድርና ሲወስዱበት የነበሩ በየደረጃው ያሉ አመራሮችን የዘፈቀደ የበቀል እርምጃ መውሰድ አይገገባም» ብለዋል።