የዋጃ ከተማ ነዋሪ ወጣትም በባህር ወደ ሳውዲ አረቢያ ቢያመራም ተመልሶ መጥቷል፡፡አሁንም ለመሄድ ያስባል። በማዕበል ምክንያት፣ በረሃና ውሃ ጥም የሞቱ ጓደኞቹን ያስታውሳል፡፡ ዋጃ ላይ በጣም አልቋል እኔም እራሴ ስደተኛ ነኝ፤ መከራ አለ፤ ተስፋ ቆርጠህ ነው የምትሄደው ከዚህ ስትወጣ ሞትን ትመርጣለህ፤ ጓደኛ ሲነጠልህ ታየዋለህ፤ በርሃብ ይላል።»