ውድ ተከታታዮቻችን! ያለፈው ሳምንት ግንቦት 24 ቀን 2018 የተካሔደው የኢትዮጵያ 7ኛ ጠቅላላ ምርጫ ድምጽ ቆጠራ ተጠናቆ ውጤቱ ከምርጫ ጣቢያ ወደ ምርጫ ክልሎች ተሰብስቧል,።እንደ ምርጫ ቦርድ መረጃ እስካሁን በ825 የምርጫ ክልሎች ውጤት ይፋ ሆኗል። ድህረ ምርጫን በተመለከተ ዶይቸ ቬለ ተከታትሎ አዳዲስ መረጃዎችን ለእናንተ ያደርሳል።