የመጤ ጠል ጥቃት በደቡብ አፍሪካ

Wait 5 sec.

ምንም አላስቀሩም በርካታ ንብረቶች ዘፈዋል። ይህ ከተማ በተከታታይ ለ 4 አመት የተዘረፈ ከተማ ነው።መንግስትም የሌለ ነው የሚመስለው። በዛ ከተማ ላይ ያሉ ኢትዮጵያውያን በጣም ተጎድተዋል። ከትላንት ወድያ ከፍተና ዝርፍያ ተፈጽሞባቸዋል አንድ ነገር ሳይቀር። በጣም ነው ያወደሟቸው፤ በጣም ነው የዘረፏቸው»